Vegetable Grain-1 Consumer_Products_2 Web_Maize_Flour_Ad Capture

ስለ እኛ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን ባወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 5 መሠረት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 369/2008 ታኅሳስ 12 ቀን 2008 ዓ/ም የተቋቋመ የፌዴራል መንግሥት የልማት ድርጅት ነው፡፡ ኮርፖሬሽኑ በንግዱ ዘርፍ ከተሠማሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ ተጠቃሚነት ላይ በተመሠረተ መደጋገፍና መተባበር በመሥራት የንግድ ግብይት ሥርዓቱን የተረጋጋ፣ ዘመናዊ፣ አስተማማኝና ውጤታማ ለማድረግና ተወዳዳሪ ተቋም ሆኖ ለመገኘት የሚሠራ የመንግሥት የልማት ተቋም ነው፡፡

 

የንግድ ሥራ ዘርፎች

ዜና

ኮርፖሬሽኑ በህዳር ወር 105,223 ኩንታል ምርት ለገበያ አሰራጨ

ኮርፖሬሽኑ በህዳር ወር 105,223 ኩንታል ምርት ለገበያ አሰራጨ

ኮርፖሬሽኑ በ2017 በጀት ዓመት ህዳር ወር 36,253 ኩንታል እህል፣ ቡና፣ ፍጀታ ዕቃ፣ አትክልትና ፍራፍሬ በብር 382,423,308 ግዢ ፈጽሟል፡፡ በአጠቃላይ ባለፉት አምስት ወራት ደግሞ 196,143 ኩንታል በብር 1,219,500,779 መግዛት ችሏል፡፡ ኮርፖሬሽኑ...

ኮርፖሬሽኑ በጥቅምት ወር 105,883 ኩንታል ምርት ለገበያ አሰራጨ

ኮርፖሬሽኑ በጥቅምት ወር 105,883 ኩንታል ምርት ለገበያ አሰራጨ

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በጥቅምት ወር 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የኦፕሬሽን ስራዎችን አከናውኗል፡፡ በተለይም በግዢና ሽያጭ የተከናወኑ አበይት ስራዎች የሚከተለውን ይመስላሉ፡፡ የግዥ ዕቅድ አፈፃፀም ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ጥቅምት ወር 137,754...

ባለፉት አምስት ዓመታት በአገር አቀፍ ደረጃ በተገኙ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶችና ቀጣይ ዕቅዶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

ባለፉት አምስት ዓመታት በአገር አቀፍ ደረጃ በተገኙ ስኬቶች፣ ተግዳሮቶችና ቀጣይ...

ባለፉት አምስት ዓመታት በብልጽግና ፓርቲ በአገር አቀፍ ደረጃ በተገኙ ትሩፋቶች፣ ተግዳሮቶችና የወደፊት አቅጣጫዎች ዙሪያ የኮርፖሬሽኑን ሠራተኞች ያሳተፈ አጠቃላይ ውይይት ኅዳር 7 ቀን 2017 ዓ/ም ቦኮርፖሬሽኑ የጎተራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ “የሀሳብ...

በ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ያተኮረ መድረክ ተካሄደ

በ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ያተኮረ መድረ...

   በኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ዓመታዊ መድረክ በኮርፖሬሽኑ ጎተራ አዳራሽ ጥቅምት 15 እና 16 ቀን 2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ የውውይት መድረኩ...

ኮርፖሬሽኑ "የኢትዮጵያን ይግዙ" የንግድ ሳምንት ላይ ተሣተፈ

ኮርፖሬሽኑ "የኢትዮጵያን ይግዙ" የንግድ ሳምንት ላይ ተሣተፈ

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባዘጋጀውና ከነሐሴ 19-23/ 2016 ዓ.ም በሚቆየው "የኢትዮጵያን ይግዙ" የንግድ ሳምንት ላይ ምርትና አገልግሎቱን ለጎብኚዎች አስተዋውቋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ለሃገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የሚያቀርባቸውን የተለያዩ...

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሠራተኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር አካሄዱ

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሠራተኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ...

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን አመራርና ሠራተኞች በአገር አቀፍ ደረጃ ‹‹የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ›› በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ እየተካሄደ የሚገኘውን የአረንጓዱ ዐሻራ መርኃ ግብር አዳማ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ የግብይት ማዕከልና በየክልሉ በሚገኙ...